Latest available news & updates about Fikreselam General Hospital.
🔹 እድሜ ከ60 ዓመት በላይ መሆን
🔹 ሲጋራ ማጨስ
🔹 ብዙ ጊዜ የቆየ የጨጓራ ባክቴሪያ
🔹 ለረጅም ጊዜ የህመም ማስታገሻ በተለይም NSAID የሚባሉትን መጠቀም
🔹 ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት
🔹 ከመጠን ያለፈ የአልኮሆል መጠጥ መጠጣት
🔹 የጨረር ህክምናዎች
1. ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት:
2. ተደጋጋሚ የሽንት ፍላጎት:
3. ትንሽ መጠን ያለው ሽንት መሽናት:
4. ደመናማ ወይም ጥቁር ሽንት:
5. የሽንት ሽታ መለወጥ:
6.ትንሽ ትኩሳት ወይም ብርድ ብርድ ማለት:
ሪህ በሽታ (GOUT) የሚከሰተዉ
ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት ነው፡፡
የሪህ ህመም ምልክቶች
🔹መገጣጠሚያዎች ላይ ከፍተኛ ሕመም
🔹የመገጣጠሚዎች ማበጥ፣ መቅላት እና የሙቀት መጠን መጨመር
🔹ትኩሳት መኖር
🔹ብርድ ብርድ ማለት ይጠቀሳሉ።
➡️ የጨጓራ እና የአንጀት ቁስለት እና እብጠት ምርመራ
➡️ የአንጀት ዉስጥ ደም መፍሰስ ምርመራ
➡️የምግብ መፍጫ ቱቦ መጥበብ ምርመራ
➡️የጨጓራ እና የአንጀት የቅድመ ካንሰር ምርመራ በስፋት ይሰጣል ::
🔹ከብዙ ወንዶች ጋር የሚደረግ ሩካቢ
🔹የአባላዘር በሽታ ከዚህ በፊት ተከስቶ ከነበረ
የበሽታዉ ምልክቶች ፦
🟠 ለአመታት ምልክት ሳያሳይ ሊቆይ ይችላል
🟠 ዉሃ የመሰለ ሽታ ያለዉ ከማህፀን መዉጣት
🟠 ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ ደም መፍሰስ
በሽታው ስር እየሰደደ ሲመጣ፦
🟠 ሽንት አለመዉጣት እና እንቢ ማለት
🟠 የእግር ፣ የጀርባ እና የዳሌ ህመም
🟠 ወደ ሳምባ ሲሰራጭ የመተንፈስ ችግር
🔹ምክንያቶቹ
🔸ሰዉነታችን የደም ህዋሳት ሳያመርት ሲቀር
🔸ቀይ የደም ህዋሳት ቶሎ የሚሞቱ ከሆነ
🔸የደም መፍሰስ
🔸ሌሎች ተጓዳኝ ህመሞች
🔹ምልክቶቹ
•የማዞር ስሜት •ትኩረት ማጣት
•የትንፋሽ ማጠር •መገርጣት
🔸ህክምና
በምግብ እንዲሁም በእንክብል የአይረን
ንጥረ ነገር ማግኘት አስፈላጊ ነዉ::